+251 900 14 14 14/ +251 900 15 15 15

ስለ እኛ/About Us

“ኢትዮጵያን እናክማት!” ፡- በኢፌዲሪ ሲቪል ሶሳይቲ ድርጅቶች ባለሥልጣን ከጥቅምት 16/2015 ዓ.ም ጀምሮ ሕጋዊ ሰውነት ያገኘ እና በቦርድ የሚመራ ሰብአዊ እና በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡

“ኢትዮጵያን እናክማት!” ሰብአዊ እና በጎ አድራጎት ድርጅት፡- ይህን ‹‹የዓለም አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ቀን በኢትዮጵያ›› የተሰኘውን በዓይነቱና በይዘቱ ለየት ያለውን መርሀ-ግብር ከተለያዩ መንግስታዊ፣ ሀገር በቀልና ዓለማቀፋዊ ተቋማት ጋር በመተባበር ሲያሰናዳ፤ የሁሉም ሀገራት አምባሳደሮችን ዲፕሎማቶች፤ ሀገርን አህጉርንና ዓለምን በተለያዩ አውዶች የሚያገናኙና የሚያቀራርቡ መሆናቸውን በማጤን ነው፡፡

ለዚህም ‹‹ኢትዮጵያ ለ ዓለም ፤ ዓለም ለ ኢትዮጵያ›› በሚል ኃይለ ቃል የሚከናወኑ የተለያዩ መርሀ-ግብሮችን በመላው ዓለም ለሚኖሩ የዓለማችን ሀገራት ዜጎች ተደራሽ በሚሆን መልኩ አሰናድቶ ተፈጻሚ ለማድረግ፤ በመላው ዓለም የምትኖሩ የሀገራት ተወካይ የሆናችሁ፤ ውድ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች፣ ተቋማቶች፤ ባሕላችሁን፣ ትውፊታችሁን፣ ኃይማኖታችሁን፣ቴክኖሎጂያችሁን፣ ጥበባችሁን፣ ሰብአዊነታችሁን፣ በጎ አድራጎታችሁን እና ልማታችሁን በማንገብ ከተለያ ሀገራት መሰል ክንውኖች ጋር፤ትውውቅና ልምድ ልውውጥ ማከናወን ትችሉ ዘንድ በኢትዮጵያነት ክብርና ፍቅር የተሳትፎ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
Read More...

የቦርድ አባላት/Board Members

‹‹ኢትዮጵያን እናክማት!›› ፕሮጀክት በተቋም ደረጃም፡- የራሱን ዲጂታል ስቱዲዮ፣የአይቲ ስታፍ፣የዝግጅትና ፕሮሞሽን ስታፍ፣መጠነኛ የቁሳቁሶች ማከማቻ፣ የዝግጅቶች መድረክ እንዲሁም አጠቃላይ የማኔጅመንት ቢሮ የተዘጋጀለት ሲሆን ፤ በዲጂታል ስቱዲዮ፡- ራሱን የቻለ የሚዲያ ፕላት ፎርም፣ የተለያዩ የቅስቀሳ ሙዚቃዎች፣ዘጋቢ ፊልሞች፣የተለያዩ ዘውግ ያላቸው ማስታወቂያዎች እንዲሁም ይህን/እየተጠቀምንበት የምንገኘውን የሎተሪውን በይነ መረብ/ዌብሳይትን ጨምሮ የተለያዩ በርካታ ቅድመ ሥራዎች በመሰራት ላይ ናቸው፡፡


‹‹ኢትዮጵያን እናክማት!›› ፕሮጀክት በተቋም ደረጃም፡- የራሱን ዲጂታል ስቱዲዮ፣የአይቲ ስታፍ፣የዝግጅትና ፕሮሞሽን ስታፍ፣መጠነኛ የቁሳቁሶች ማከማቻ፣ የዝግጅቶች መድረክ እንዲሁም አጠቃላይ የማኔጅመንት ቢሮ የተዘጋጀለት ሲሆን ፤ በዲጂታል ስቱዲዮ፡- ራሱን የቻለ የሚዲያ ፕላት ፎርም፣ የተለያዩ የቅስቀሳ ሙዚቃዎች፣ዘጋቢ ፊልሞች፣የተለያዩ ዘውግ ያላቸው ማስታወቂያዎች እንዲሁም ይህን/እየተጠቀምንበት የምንገኘውን የሎተሪውን በይነ መረብ/ዌብሳይትን ጨምሮ የተለያዩ በርካታ ቅድመ ሥራዎች በመሰራት ላይ ናቸው፡፡

ይተኮር፡- ‹‹ የዓለም አምባሳደሮች እና ዲፕሎማቶች ቀን በኢትዮጵያ!›› ፕሮጀክት አመራሮች በ ‹‹ኢትዮጵያን እናክማት!›› ሰብአዊ እና በጎ አድራጎት ድርጅት ውስጥ በበጎ ፈቃደኝነት የሚያገለግሉ ሲሆን፤ በዘር፣በጎሳ፣በኃይማኖት፣በፖለቲካ፣በወገንተኝነት፣ ባጠቃላይ በራስወዳድነትና በክፋት ሠንሰለት ያልተተበተቡ ሲሆን ሰውነትን በማስቀደም ለወገንና ለሀገር ፈጥኖ ደራሽ ሆነው ‹‹ኢትዮጵያን ለ ዓለም፤ዓለም ለ ኢትዮጵያውያ›› በሚል ኃይለ ቃል በታማኝነት የሚያገለግሉ ናቸው፡፡

ደበበ እሸቱ

የጥበብ ሰው

ደራርቱ ቱሉ

አትሌት

ኡዝታስ አቡበከር አህመድ

የኢስላሚክ ጥናቶች ምሁር

ዝግጅቶች/EVENTS

በዓለም አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ቀን በኢትዮጵያ ልዩ ፌስቲቫል ላይ የሚከተሉት ዝግጅቶች ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቀርቡ ይሆናል፡፡

የባሕል ትርኢቶችና የቱሪስት መዳረሻዎች ጉብኝት፡-

- በኪነ-ጥበብ
- በአልባሳትና ምግቦች
- በባሕልና በቱሪዝም መስዕቦች
- በስፖርት

የተለያዩ ኮንፈረንሶችና የልምድ ልውውጦች

- በትምህርት
- በጤና
- በቴክኖሎጂና በሚዲያ
- በትራንስፖርት
- በኃይማኖት
- በሰብአዊ፣በልማትና በበጎ አድራጎት
የተለያዩ የመዝናኛ ዝግጅቶች በአምስቱም ቀናት የሚከናወን ይሆናል፡፡

አዘጋጆች

ዘ ኢትዮጵያውያን ዲጂታል ስቱዲዮ

ተቋማችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ የራሱ ስቱዲዮ ያለው ሲሆን ዘመኑ በተለይ የዲጂታል ሚዲያ ፕላትፎርሞችን በመዘርጋት በመላው ዓለም ኢትዮጵያዊ መረጃዎችን ለመድረስ የሚተጋና 24/7 አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡ የሚሰጠውም አገልግሎት፡-

 • ሙሉ የድርጅት መለያ
 • ቪዲዮ/አኒሜሽንን
 • ሙዚቃ
 • ግራፊክስ
 • ድረ-ገጽ
 • መተግበሪያ
 • ኢንቲሪየር ዲዛይን
 • ሚዲያ/ድምጽ ቀረጻና ማስታወቂያን ጨምሮ ወ.ዘ.ተ

ዘ ኢትዮጵያውያን ግሎባል ማኔጂንግ

ተቋማችን የማስተዳደርና ገበያ ማፈላለግ ሥራዎችን የሚሰራ ሲሆን ከየትኛውም ደንበኛ ግለሰብም/ድርጅትም ሙሉ ኃላፊነት ተረክቦ የድካምዎ ውጤት የሆኑትን ንብረትዎን በአግባቡ እያስተዳደረ ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ የሚያደርግልዎና 24/7 አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡ የሚሰጠውም አገልግሎት፡-

 • ተንቀሳቃሽና ቋሚ ንብረትዎን ማስተዳደር
 • የድርጅትዎን ምርትና አገልግሎት የማርኬት ጥናት በማድረግ ተደራሽነቱን ማስፋት፡፡
 • በፈለጉት ደረጃ ዝግጅትዎን በማማከር በኃላፊነት ማዘጋጀት፡፡

ዘ ኢትዮጵያውያን ግሎባል ቴክኖሎጂ

ተቋማችን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስራዎችን የሚሰራ ሲሆን ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ እና የተማረ ኃይል በመጠቀም የኢትዮጵያችንን አናሎግ ዕለታዊ እንቅስቃሴዎችን በቴክኖሎጂ በማገዝ ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ የሚያደርግና 24/7 አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡ የሚሰጠውም አገልግሎት፡-

 • ድረገጾችን እና መተግበሪያዎችን ማልማት
 • የቴክኖሎጂ ሥልጠናዎችን መስጠት
 • የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለማሕበረሰቡ ማስተዋወቅ

ድጋፍ ሰጪ ተቋማት

ዘ ኢትዮጵያውያን ዲጂታል ስቱዲዮ

ዘ ኢትዮጵያውያን ግሎባል ቴክኖሎጂ

ዘ ኢትዮጵያውያን ግሎባል ማኔጂንግ

ዘ ኢትዮጵያውያን

መዋዕለ ዜና/ NEWS

በየዕለቱና በየሰዓቱ ኢትዮጵያዊ መረጃዎች ከነ ተጨባች ማስረጃዎቻቸውና ታአማኒነታቸው ተጠብቆ የሚቀርቡበት ገጽ ነው፡፡

ዜና 1

ዜና1

ዜና 2

ዜና 2

ዜና 3

ዜና 3

ዜና 4

ዜና 5

ዜና 5

ቀጥታ ስርጭት/LIVE STREAMING

እንገናኝ/Contact Us

You can contact us

Location:

Inside Ghion Hotel, Demera House, Addis Ababa,Ethiopia

Email:

worldambassadors2@gmail.com

Call:

+251 900 14 14 14
+251 900 15 15 15

Loading
Your message has been sent. Thank you!